Xiaomi MI 360 (C200) HD Camera
•ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security camera
•Quality cctv camera security camera
•እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
•እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
•32 GB ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
•የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
.በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል(በዙም ካርድ ማየፈጀ)
•በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
•የትም ሆነው የየደምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል እና እነደ ስልክ በ2ቱመወ በኩል ማነጋገር የሚችል።
•ድምፅ ይቀዳል (it also records voice)
•እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)!
•የምስል ጥራቱ 2K የሆነ እና ከC200 የተሻለ ነው።
•እስከ 256GB ድረስ Memmory Card Support ያረጋል።
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Reviews
There are no reviews yet.