Xiaomi 1080 and 2K Wireless Cameras
MI 2K እና MI 1080 CAMERA ዎችን እንደ አዲስ አስገብተናል
– እስከ 256GB MEMORY ይቀበላል።
– 360 Degree መዘዋወር ይችለል።
-ለሱቅ ፣ ለመጋዘን ፣ እና ለመሳሰሉት ቦታዎች ይሆናል።
– Wifi ያለበት ቦታ ላይ ከተቀመጠ ከተፈለገበት ሀገር እና ቦታ ሆኖ ማየት እና መቆጣጠር የወ
ሚቻል።
– በ5V ስለመሲራ መብራት ሲጠፋ በPowerbank እንዲሰራ መመቻቸት ይችላል።
– ለReseller(አትራፊዎች) ምርጥ ዋጋ ስለምነሰጥ በብዛትም ሆነ በፍሬ ከ Sebrisat ይግዙ።
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Xiaomi MI 360 (C300) HD Camera
•ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security camera
•Quality CCTV camera security camera
•እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
•እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
•32 GB ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
•የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
.በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል(ብዙም ካርድ የማይበላ)
•በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
•የትም ሆነው የየደምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል እና እነደ ስልክ በ2ቱመወ በኩል ማነጋገር የሚችል።
•ድምፅ ይቀዳል (it also records voice)
•እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)!
•የምስል ጥራቱ 2K የሆነ እና ከC200 የተሻለ ነው።
•እስከ 256GB ድረስ Memory Card Support ያረጋል።
Xiaomi MI 360 (C200) HD Camera
•ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security camera
•Quality cctv camera security camera
•እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
•እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
•32 GB ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
•የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
.በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል(በዙም ካርድ ማየፈጀ)
•በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
•የትም ሆነው የየደምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
•ድምፅ ይቀዳል (it also records voice)
•እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)!
•የምስል ጥራቱ 1080HD ነው።
•እስከ 256GB ድረስ Memmory Card Support ያረጋል።
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Reviews
There are no reviews yet.