Dear visitor please Choose a software only compatible with the model of your receivers from the list below! To download just click on the link.
FuncamPlus_Goldstar_Lifestar_Superstar_6605S_V2.82_15082023 ( Release date 15_08_2023)
??? ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ (https://t.me/Sebrisat)
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
?What’s New?
? Fix YouTube Filed Message (YouTube Video ስትከፍቱ Failed የሚለው ተስተካክሏል)
?ማሳሰቢያ?
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
Dump_FuncamPlus_V2.83_17082023 (Release Date 17_08_2023)
??? ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ (https://t.me/@Sebrisat)
ረሲቨሮች አዲስ Dump ሶፍትዌር ነው ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑ በራሱ ሁሉን ነገር ያስተካክላል ለምሳሌ Server Active ያደርጋል፣ Biss Key ቻናሎችን በራሱ ይከፍታል፣ 6 ሳተላይት ቻናሎችን በራሱ ይዞ አዳዲስ ተፈላጊ ቻናሎችን ወደፊት ለፊት ተደርድረዋል ከናንተ የሚጠበቀው Port (ዲስክ ስዊች) ማስተካከል ብቻ ነው።
?What’s New?
? Fix YouTube Filed Message (YouTube Video ስትከፍቱ Failed የሚለው ተስተካክሏል)
?ማሳሰቢያ?
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
VE2694_LS1000HD++Platinum19_8_2023 (Release Date 19_08_2023
??? ይሔ የ
LIFESTAR 1000++ HD Platinum
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
?What’s New?
? Fix YouTube (YouTube ስትከፍቱ The uploader had not made this Video available inyour county! የሚለው ተስተካክሏል)
19_8_2023 VF2694