BISS-KEY OPTION OF MOST RECIEVERS
??የ አብዛኞች ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ስቴፖች ??
……………1……………
①EUROSTAR 9200,9300,9600,9500…
……………2……………
①Supermax 2425HD
②Supermax 2350 Power Tech
③Supermax 2560 Brilliant
④FT 9700 Diamond
⑤Supermax 9700 CA Gold Plus
………………2……………
①Supermax 9200 CA HD
②Supermax 2425 powerplus
③Supermax 9700+++HD
IBox 3030
Supermax F18 SD
Supermax 9700GOLD + CA HD
HD 2550 CA MINI
Supermax F18 HD
GSKY V6
EUROSTAR 9200,9300,9600,9500…
ላይ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ አድርገን Menu
እገባለን 7777 ሰባትን 4ጊዜ ስንጫን ቢስ ማስገቢያ ሲመጣ
እስገብተን መክፈት እንችላለን።
Supermax 2425HD, SM 2350፣2560 Brilliant FT 9700 Di,9700 CA Gold Plus
1.የምንፈለገውን ቻናል እንክፈት።
2.OK ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል።
3,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የBiss Menu ይመጣል።
4,Ok የሚለውን በመንካት የምንፈልገውን Key ካስገባን
በኋላ ሰማያዊ በተን ሁለት ጊዜ ስንነካ Save ያደርጋል።
———–
SM 9700GOLD + CA HD
በሶፍትዌር ሪሲቨሩን Upgrade ያርጉ
Patch menu ከተከፈተ ቀጥታ ወደ Biss መክተቻ ቦታ ውስጥ እንሂድ ካልተከፈተ ግን በሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ። ከዛ ቀይ Button በመንካት ትክክለኛውን Bisskey እናስገባ ከዛ Save ካረግን በኋላ ቻናሉ ይከፈታል።
———-
HD 2550 CA MINI
1.በቅድሚያ ቻናሉን ከፍተን እናስቀምጠው።
2.ከዛ በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU->
CONDITIONAL ACCESS-> CA SETTING ->KEY
EDIT -> BISS -> PRESS OK
3.የበፊቱን Key እናጥፋ
4.ADD -(Green Button እንንካ)
5.Frequency እና Key ካስገባን በኋላ Save እናርግ።
6.Channel ይከፈታል
————-
SM9200 CA HD, SM2425 powerplus,SM970
0+++HD
1,በLatest software ሪሲቨሩን Upgrade እናድረገው።
2,Slow+1111 በመንካት Patch menu active እናርግ።
3,የምንፈልገውን ቻናል Full screen ካረግን በኋላ በሪሞቱ ላይ Page – የሚለውን ስንነካ አዲስ Window ይመጣል።
4,Res button በመጫን ትክክለኛውን key ካስገባን በኋላ Save እናድርግ።
5,በቃ ቻናሉ ይከፍታል።
IBOX 3030 HD
1,በLatest software ሪሲቨሩን Upgrade እናድረገው።
2,ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን በተን ስንነካ (e) Patchmenu open ሲለን yes እንለዋለን።
2,ከ Patchmenu አንወጣና AB- የሚለውን ስንጫን ቢስ ኪይ መሙያ ሳጥን ያመጣልናል።
4,ቀይ በተን ስንጫን ቢስ ኪውን ማስገባት እንችላለን
5,ቻናሉን ከፈትን በዚህ ካልሆነስ?
1, ,ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን በተን ስንነካ (e)
Patchmenu open እናደርጋለን
2,Manual key የሚለውን አማራጭ እንነካለን
3,በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎችን ትተን የጎን አቅጣጫ በመጫን BISS KEY የሚል እስኪያመጣልን እንሄዳለን
4,ADD የሚለውን ቀይ በተን እንጫናለን
5,3ተኛው መደዳ ላይ ኪይ መፃፊያ እናገኛለን ቢጫ በመጫን ኪይ እናስገባለን
6,Save አድርገን እንመለስና F.R&S.R የሚሉ አማራጮችን ሳጥኑ ላይ እናገኛለን።
7,መክፈት የምንፈልገውን ቻናል ፍሪኪዌንሲ እና ሲምቦል ሬት እናስገባለታለን።
8,ከmenu Save አድርገን ስንወጣ ቻናሉ ይከፈታል Supermax F18 SD መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ አድርገን Info መጫን በመቀጠል ኪይ መሙያ ላይ ኪይ አስገብተን መክፈት እንችላለን
Supermax F18 HD
1,በLatest software ሪሲቨሩን Upgrade እናድረገው።
2,ሶፍትዌር ሲጫንበት ሙሉ በሙሉ ፕሮግራሙ 9200 CA HD አይነት መቀየሩን ማረጋገጥ
3,በመቀጠል ሪሞቱ ላይ PAGE- የምትለዋን መጫን
4,ኪይ መሙያ ሳጥን ሲያመጣልን ቀይ በተን ተጭነን የምንፈልገውን ቻናል ኪይ መሙላት።
G SKY V6
1,የፓወር ቪዪ ኪይ ሶፍትዌር መጫኑን ማረጋገጥ
2,Menu ገብተን Conditional Assess የሚለውን እንጫናለን
3,ስንገባ ከሚመጡት አማራጮች KEY የሚለውን=> Bisskey እናገኛለን
4,Add እንነካለን provider id የሚለውን 65D እናደርግና Enter
5,ከመጡት አማራጮች ላይ የምንፈልገውን ቻናል ኪይ
ማንገባት Enter ብለን Save አድርገን መመለስ
6, ቻናሉ ይከፈታል
ALL LIFESTAR RECEIVER BISS-KEY OPTIONS
የሁሉም LIFESTAR ረሲቨሮች Biss Key አገባብ
1. LIFESTAR 9090
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት።
2. LIFESTAR 8585
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት።
3. LIFESTAR 6060 እና 8080
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት።
4. LIFESTAR 1000++
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት ወይም ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት።
5. LIFESTAR 1000HD, 2000HD, 3000HD, 4000HD, 9200HD, 9300HD
መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት።
6. LIFESTAR 2350HD, 2425HD, 2020HD, 3030HD, 4040HD, 9200HD, 9300HD, 18HD
መጀመርያ መክደት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን መጫን እና Biss Key መሙላት።
7. LIFESTAR LS6, 7, 8, 9
መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት።
8. LIFESTAR SD
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ info ተጭናችሁ 1234 መንካት እና Biss Key መሙላት።