Xcruiser Xs6650 | Original Digital satellite Finder
** ለረጅም ጊዜ ገበያ ላይ ሲፈለግ የነበረውን
** Xcruiser Xs6650 | Original Digital satellite Finder ???? አስመጥተናል
✅ Coloured የሆነ ስክሪን ያለው Strength እና Quality በከለር የሚያሳይ
✅ የተለመዱና ብዙ ጊዜ የምንጠቀምባቸው ሳተላይቶች ዝርዝር ያለው /Coloured Menu/ ያለው
✅ Quality ሲያመጣ በጣም ፈጣን የሆነ
✅ ማንኛውንም አይነት DiSEqC Switch ማለትም ከባለ 4 እስከ ባለ 16 ድረስ ያሉትን ያነባል።
✅ KU-BAND እና C-band LNB የሚያስመርጥ።
✅ 2000 mAh የ battery ቆይታ አቅም አለው በዚህም ምክኒያት በቀን እንደምንሰራቸው ሳተላይቶች ብዛት ከ 3 – 6 ቀን በአንድ ቻርጅ ብቻ ሊቆይልን ይችላል።
✅ በስራ አጋጣሚ ድንገት ብልሽት ቢያጋጥም ሁሉንም መለዋወጫዎች ገበያ ላይ እንደልብ ያሉት።
✅ የ LNB Short መቆጣጠሪያ እና ማሳወቂያ የተገጠመለት ስለሆነ በቀላሉ በLNB short አይበላሽም።
✅ እርስ በርሳቸው የተነካኩ ወይም Short ያደረገ ገመድ ሲያገኝ መጠቆሚያ መብራት የሚሰጥ።
✅ ለቤት ውስጥ ቻርጅ የራሱ የሆነ ባለ 12V ቻርጅ ማድረጊያ ያለው
✅ ሶፍትዌር በፍላሽ ለመጫን እንዲያመች USB port ያለው
✅ እላዩ ላይ የተገጠመ ኮምፓስ ያለው /Built in Compass/
✅ 100 የሚደርሱ Strong Transponders የያዘና በቀላሉ add እና edit ማረግ የሚያስችል።
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Reviews
There are no reviews yet.