DiseqC Switch XG41LHD
በማንኛውም የዝናብ ወቅት ፣ ለዲሽ ማገናኛነት የምንጠቀምበት Switch በውሀ ምክንያት ይበላሻል ብሎም ደግሞ የቻናል Signal track ካረገብዎ የXcruiser Original Waterproof Switch አስገብተንልዎታል።
ዋጋው ተመጣጣኝ እና ኪስ የማይጎዳ ነው።
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የ አኤሌክትሮኒክስ መሸጫ በመሄድ ወይንም የዲሽ ባለሙያዎ ጋር በመደወለወ ዋተር ፕሩፉን እስዊች ብለው ይጠይቁ።
የSebrisat ደንበኞች ከየትኛውም ቦታ በተሻለ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Product Specification
Frequency Range: 950-2400MHz
Normal Working Voltage: 12-20V
Insertion Loss: 3dB
DC Power Consumption: 10mA
Isolation: 20dB
DC Max Power Passing: 500mA
Return Loss: 8dB
Impedance (all ports): 75Ω
Reviews
There are no reviews yet.