Category:

POPULAR T40 Pro and POPULAR T40 Extreme



Share it:
Compare

POPULAR T40 Pro and POPULAR T40 Extreme

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኳስ አፍቃሪያን ለ24H የሚመጥን Original የሚገርም ምርጥ ሪሲቨር ገብቷል።

❇️POPULAR T40 Pro እና POPULAR T40 Extreme ተብለው ይጠራሉ።❇️

-ያለምንም Internet Connection የሚሰሩ ሁለት ሙሉ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ቻምፕዮንስ ሊግ ፣ Europa League ፣ Laliga ፣ ሁሉንም የአውሮፓ ሀገራት ጨዋታዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ያለምንም መቆራረጥ የሚያሳዩ ቻናሎችን እንዲከፍት ተሰርቶ የመጣ።
-በተለይ Internet ለተዘጋባቸው ቦታዎች በደንብ የሚመች
-በቫርዚሽ ላይ ለሚገቡት 24H SPORT 1 እና 2 ቻናሎች ሁሉም ሪሲቨሮች ላይ ያለ Internet እንዲሰራ ተደርገዋል።
-እስከዛሬ ድረስ በሌሎች ሪሲቨሮች ላይ የሌለ እና አዲስ የሆነ POPULAR TV PRO ሙሉ የኳስ እና ሙሉ የመዝናኛ ቻናሎች ያሉበት IPTV
-MYHD IPTV እና EVISSION IPTV ይቀበላል።
-ለAmos ቻናሎችም Server የተሞላበት።
-በተጨማሪም Gshareplus ይቀበላል።
-በጣም Original የሆነ ሪሞት ያለው ፣ ድንገት ቢጠፋ ገበያ ላይ ሪሞቱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
-አስተማማኝ የ13 ወር ዋስትና ያለው።
-በFlash Video ለማጫወት ሁሉንም Video Format Support የሚያረግ።
-YOUTUBE በደንብ ይሰራል።
-ሁሉም አስፈላጊ ቻናሎች ተሞልቶበት እና ተስተካክሎ የሚመጣ ሲሆን እርሶ ብቻ ሰክተው በሪሞት ብቻ Diseqc Port አስተካክለው መጠቀም ብቻ ነው።

* ክፍለ ሀገር ከሆናችሁ ማንኛውንም ኤሌክትሮኒከስ ዕቃ በ @Sebrisatshipping አማካኝነት ያላችሁበት ድረስ ከ 24 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከእጅዎ እናደርሳለን።

ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat

 

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “POPULAR T40 Pro and POPULAR T40 Extreme”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Custom Tab Content here.
Tail sed sausage magna quis commodo snasae. Aliquip strip steak esse ex in ham hock fugiat in. Labore velit pork belly eiusmod ut shank doner capicola consectetur landjaeger fugiat excepteur short loin. Pork belly laboris mollit in leberkas qui. Pariatur snasae aliqua pork chop venison veniam. Venison sed cow short loin bresaola shoulder cupidatat capicola drumstick dolore magna shankle.