ORIGINAL MASTECH MY-68 MULTIMETER
ORIGINAL MASTECH MY-68 MULTIMETER
– Autorange ነው። ( የምትፈልጉትን የመለኪያ አይነይ ላይ ብቻ በማረግ ከትንሽ እስከ ትልቅ Value መለካት ያሰችላል።)
– ቢወድቅ እንዳይጎዳ መከላከያ ጎማ አለው።
– ከራሱ ጋር የሚመጣ Original Probe cable አለው።
-ከሌሎች Multimeter የተሻለ ጥንካሬ ያለው ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የተሻለ Accuracy አለው።
ክፍለ ሀገር ከሆኑ ባሉበት ሆነው በማዘዝ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በእጅዎ ይደርሳል። የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ደንበኞቻችን የላኩልንን የምስጋና መልክት እና አሰራራችንን @SebrisatShipping ላይ ገብተው ይመልከቱ።
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Reviews
There are no reviews yet.