LEG M18 PRO Receiver
Model – LEG M18 PRO RF OUT
✅CA TV – Amplifier Rf system Installation ለምትጠቀሙ ስፍራዎች ይሄ ሪሲቨር RF OUT ያደርጋል ፣ RF CHANNEL partition ይሰራል ወይም ይከፋፍላል።
✅በአንድ ጊዜ የፈለጉትን ያህል ሪሲቨር ሪሲቨር አስቀመጠው መጠቀም ይችላሉ
✅ሪሲቨሩ ከዚ በተጨማሪ ለተለያዩ አገልግሎቶች መዋል ይችላል ለቤት ለቢሮ
✅ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ሁሉንም ነገር ስለተሞከር ምንም የሚያሳሰብ ነገር አይኖረም
1 ረሲቨሩ FULL HD ነው
2 ሁለት USB አለው በአንድ ጊዜ ሁለት የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ይረዳል ( አንዱን ለፍላሽ ሌላኛውንም ደሞ ለአንቴና መጠቀም እንችላለን)
3 ሪሲቨሩ እራሱ ላይ በተን ስላለይ ሪሞቱ እንዳጋጣሚ ቢጠፋ በራሱ መጠቀም እንችላለን
4 የተለያዩ የኳስ አማራጮች ስለያዝ እቤቶ ሆነው በነፃ መከታተል ይችላሉ አሞስ 4W ጨምሮ
5 ቤታችሁ ባለው WI FI YOUTUBE መጠቀም ትችላላችሁ
6 አዳዲስ SOFTWARE ሲወጣ ያለምንም ባለሙያ እገዛ ONLINE UPDATE ማድረግ ትችላላችሁ
7በሚገርም ምስል ጥራት ያለምንም መቆራረጥ በመረጡት ምስል ጥራት YOUTUBE መጠቀም ትችላላችሁ
8 ሁሌም እንደ ሚታወቀው ጠንካራ ሪሞት አለው ሪሞት ባጋጣሚ ቢሰበር ቢጠፍ በሁሉም መደብሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
9 አይበለውና በአጋጣሚ ሪሲቨሩ ቢበላሽ ሌላ ቦታ እስካልተፈታ ድረስ 100% ዋስትና አለው
Sebrisat Electronics
ዕቃ ለመግዛት በእነዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Reviews
There are no reviews yet.