POZZER PZ-DVR 1500VA STABILIZER
– Original ኃይል መቆጣጠሪያ – ለTV , ለፍሪጅ ,ለWaching machine እና ላሎችም
ባለ 2 ጌጅ የሆነ INPUT እና OUTPUT ያለው DIGITAL 1500Watt STABLIZER
– ከሌሎች ገበያ ላይ የሚለይበት አንሰተኛ የElectric ሀይል ላለበት ቦታ የፈለገ ዝቅተኛ እንኳን ቢሆን 220V በማድረግ ይጨምራል። ለሚበዛበትም ቦታ በተመሳሳይ መልኩ ከ300-400V ወደ 220V ይቀንሰል።
-ከAmerica ለሚመጡ ዕቃዎች 110V output አለው።
-ስልክ ቻርጅ ለማረግ USB OUTPUT አለው።
-Delay እና UNDELAY በተን አለው በዚህም ተጠቅመው መብራት ጠፍቶ ሲመጣ Power Voltage ላይ ተገቢውን ጥናት አድርጎ ጠፍቶ እንዲበራ ማድረግ ይችላሉ።
Sebrisat Electronics
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Reviews
There are no reviews yet.