DIPLEXER or COMBINER
ከዚህ ቀደም ስለ DIPLEXER ወይም COMBINER 1-1 ነገሮችን ነገርናችሁ የነበረ ሲሆን በዋነኝነት ለDSTV EXTRA VIEW ( በ1 የDSTV ክፍያ ለ2 የDSTV ሪሲቨር እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ እናሳያችሁ።
ከዚህ በታች ያለውን የፎቶ መረጃ እና በ1ድ የውጪ ዜጋ የተሰራ የVideo Tutorial ከስር አስቀምጠናል ተመልከቱት እና ሪሲቨሩ ላይ በUniversal LNBተራ አሞላል ላይ ሞልታችሁ መጠቀም ትችላለችሁ።
1 Primary የDSTV DECODER ላይ የተከፈለ Packageን ለሌላ Secondary ሪሲቨር ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ዝርዝር ይህ ነው።
– 1 ዲሽ
– ባለ 2 ማንኛውም LNB
– 2 Diplexer
ይህንን ዕቃ መግዛት ለምትፈልጉ Sebrisat Electronics አስገብቶላችኃል።
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Reviews
There are no reviews yet.