HD-1033++ MAX Universal Remote Control
በጣም ብዙ የሀገሪቱ ሰዎች በተለይ የ ሰብሪሳተእ ደንበኞች የSupermax 9200 እና 2350 ሪሞት መጥፋታቸውን ተከትሎ ብዙ ሰዎች ተቸግራችኃል።
አዲሱን MODEL HD-1033++ MAX ሪሞት እንዴት አርገን ከሪሲቨራችን ለእነዚህ እና ሌሎች ሪሲቨሮች ማስተዋወቅ እንችላለን?
#1) በሪሞት Code
1)1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ ሳንለቀው Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።
2)በመቀጠል የሪሲቨሩ የሪሞት Code የሆነውን ባለ 3 Digit ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 001-145 ድረስ።
-የSupermax 9200 ጥቁሩ – 002
-የSupermax 2350 ነጩ – 021
-የSalvador,Strong,Humax,Coronet – 010
-የIbox HD – 088
የLifestar ጠፍጣፋው እና Coronet የድሮው 001 ሲሆን ከዛ ለፈለግነው ሪሲቨር የሚሰራልን ይሆናል ማለት ነው የሌሎቹም በዚሁ ተመሳሳይ መንገድ ወይም Automatic search ማረግ ይችላሉ።
3)ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።
#1) የሪሞቱን ኮድ ካላወቅነው እና ለሌላ HD ሪሲቨር መጠቀም ከፈለግን በAutomatic Search
1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።
2)በቀጥታ ሪሞቱ ላይ ያለውን የPower button አንድ ጊዜ ስንነካው ሪሞቱ ላይ ያለው ቀይ መብራት በየ 2 Second ብልጭ ብልጭ ይላል። በዚህ ጊዜ በተጠባበቅ Set የሚለውን በተን ሳንነካ እንጠብቃለን። ልክ የቲቪው Screen ላይ የ ? “Mute” ምልክት ስናይ ሪሞቱ ላይ በመቅፅፈት የSET በተንን እንነካለን።
3) ይህንን ካረግን በኋላ ሪሞቱን መጠቀም እንችላለን። ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።
ዕቃ ለመግዛት በዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram via our Channel @Sebrisat
Reviews
There are no reviews yet.