Softwares on this page are only compatible with LEG N24 + PLUS
–Software Download
–Loader Download
በቅድሚያ ይህንን ፋይል ወደ ፍላሽ እንገለብጥና Menu እንገባና USB/CARD UPGRADE የሚለው ውስጥ እንገባና ፋይሉን ፈልገን ሪሞቱ ላይ OK ብለን ስንከፍተው UPGRADE ማድረግ ይጀምራል.
ከዚህ በመቀጠል Active ለማድረግ ዋይፋይ አንቴና በመሰካት ሪሲቨሩን ከስልካችን ጋር የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲያገኝ እናገናኛለን. ከዛ ሪሞቱ ላይ ያለውን BQ-CAM የሚለውን በተን ተጭነን ከዛ Active ለማድረግ ቀዩነወ በተን እንጫናለን. Please wait ብሎ ቀን ከጻፈ በቃ ሰርቷል ነገር ግን “Get data error” ከኢንተርኔት ጋር አልተገናኘም ማለት ነው ስለዚህ መልሰን ከኢንተርኔት ጋር ለማገናኘት መሞከር አለብን.